ሀማስ እስራኤል ከጋዛ ለቃ እንድትወጣና ዘላቂ ተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ የሚፈልግ ሲሆን እስራኤል በአንጻሩ ሀማስን ጨርሶ ማጥፋት የዘመቻ ግቧ እንደሆነ በተደጋጋሚ መግለጿ ይታወሳል ...
የአለማችን ቀዳሚዋ የእርዳታ ለጋሽ ሀገር አሜሪካ በ2023 ለተለያዩ ሀገራት የ68 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጓን የሀገሪቱ መንግስት መረጃ ያሳያል። ከዚህ ውስጥ 44 ቢሊየን ዶላሩ በአሜሪካ አለማቀፍ ...
የሶሪያ የሽግግር መንግስት ፕሬዝዳንት አህመድ አል ሻራ እና የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶሀን በዛሬው ዕለት በአንካራ የጋራ የመከላከያ አጋርነት ስምምነት እንደሚፈጽሙ ይጠበቃል፡፡ ስምምነቱ ...
ኒውዮርክ ታይምስ የአሜሪካ የደህንነት ምንጮቹን ጠቅሶ እንዳስነበበው ተቀማጭነቱን ቴህራን ያደረገ የተመራማሪዎች ቡድን በአጭር ጊዜ አቶሚክ ቦምብ መስራት የሚያስችል አዲስ አሰራር እያፈላለጉ ነው። ...
የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በኬንያ ብሄራዊ ፖሊስ የተከፈተበትን ዘመቻ እና የቀረበበትን ክስ በማስተባበል በይፋዊ የኤክስ (ትዊተር) ገጽ ባጋራው መግለጫ፤ “የኬንያ ፖሊስ በማርሳቢት እና ኢሲዮሎ ...
የአለም አቀፍ የቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ማህበር በአለም አቀፍ ደረጃ ምንም አይነት ፖለቲካዊ ውግንና የሌለው በግጭት ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን ህይወት ለማዳን ብቻ የሚንቀሳቀስ ተቋም ነው የሚሉት አቶ ...
የቀዝቃዛው ጦርነት ውጥረት ከፍታ ላይ በደረሰበት በፈረንጆቹ 1961 የተቋቋመው የተራድኦ ድርጅት ሲመሰረት ዋነኛ አላማው በውጭ እርዳታ ስም የያኔዋን ሶቪየት ህብረት ተጽዕኖ መቀነስ እንደነበር ...
የኬንያ ብሄራዊ ፖሊስ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል አካባቢ በሚገኙ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትን ኢላማ ያደረገ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን አስታውቋል። የኬንያ ብሄራዊ ፖሊስ በኤክስ ይፋዊ ገጹ ባጋራው መረጃ ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሜክሲኮ እና ካናዳ ላይ የ25 በመቶ ታሪፍ ለመጣል ያሳለፉትን ውሳኔ ለአንድ ወር እንዲዘገይ ማድረጋቸውን አስታወቁ። ትራምፕ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ...
በአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በምርቶቿ ላይ ታሪፍ የተጣለባት ቻይና የአጸፋ እርምጃ መውሰድ መጀመሯን አስታውቃለች። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በቻይና ምርቶች ላይ ከዛሬ ...
መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ናይጀሪያዊው የልብ ሀኪም ፍርድ ቤት ለልጅ ማሳደጊያ የሚሆን 15ሺ ዶላር እንዲከፍል ከወሰነበት በኋላ በብስጭት ራሱን ማጥፋቱ ተገልጿል። ክስተቱ የተፈጠረው ህጻን በመያዝ ...
እስራኤልና ሃማስ በሁለተኛው ምዕራፍ የጋዛ ተኩስ አቁም ዙሪያ ከነገ ጀምሮ ድርድር ማድረግ እንደሚጀምሩ ይጠበቃል ኔታንያሁ በዋሽንግተን ቆይታቸው ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በሁለትዮሽና ቀጠናዊ ...