ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የአሜሪካ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ናኦሚ ግርማ በሴቶች እግር ኳስ ታሪክ የመጀመርያ የሚሊየን ዶላር ተጫዋች ሆና ቼልሲን ተቀላቅላለች፡፡ የ24 አመቷ ወጣት ካሳንዲያጎ ዌቭ ...
ከሁለት ወር በፊት በተካሄደው የአሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት ዶናልድ ትራምፕ ከስድስት ቀናት በፊት በይፋ ስልጣን ተረክበዋል። ከስምንት ዓመት በፊት 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ ...
ከዓለማችን ባለጸጋዎች መካከል አንዱ የሆነው እና የማይክሮሶፍት ኩባንያ መስራቹ ቢልጌት ስለ ህይወቱ ከታየምስ ኦፍ ለንደን ሚዲያ ጋር ቃለመጠይቅ አድርጓል። ቢል ጌት በዚህ ጊዜ እንዳለው ከሶስት ዓመት ...
የቤላሩሱ ፕሬዝደንትና የሩሲያ አጋር ሉካሸንኮ በምዕራባውያን እውቅ የተነፈገውን ምርጫ ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ባለስልጣናት በዛሬው እለት ማወጃቸውን ተከትሎ የ31 አመት የስልጣን ...
የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መሰረተ ልማት ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ የገለጸ ሲሆን ከሰሞኑ የ500 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት ከኦፕን አይ ኩባንያ ጋር መፈራረሙ ይታወሳል። ...